top of page

ከዚህ ይጫኑ

በምድር ያለው በሰማይ ካለው ጋር ቢቀራረብ በፍቅር፥

አይቶና ሰምቶ ዝም አይልም፥

ምላሽ ይኖረዋል ቸሩ እግዚአብሔር።

ይህ የልመና ጥሪ ነው - ለእመቤታችን፥

ስናስታውሳት በፍቅሯ ስበት ለምታባባን፥

ከሰማይ ሆና ለምታየን።

እንባ ሲንጠባጠብ - ሲነገር በስሜት፥

እንዲታወቅ በእውነት፤

የልመናው ብዛት - የጠብታው ብዛት፥

ይህ ልባዊ የጋራ ጸሎት፥

“እመቤታችን እባክሽ አማልጂን ከልጅሽ..” እያልን የምንጸልይበት፥

ይህ የልመና ጥሪ ነው - ለእመቤታችን፥

ከእኛ ከሰዎች ሁሉ፥

የኢትዮጵያን ደግ ደጉን ከምንመኝላት።

ሁሉንም ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ

The Four Items
  • Facebook App Icon
  • Twitter App Icon
  • Wix Google+ page

Copyright © 2018, M.H.Meskale, All rights reserved/ የኮፒ ራይት መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

bottom of page