top of page

ከዚህ ይጫኑ

ስደቶቻችን እና ጩኸቶቻችን


መግቢያ


ስደት - በብዙ ኃይላት የመገፋት ውጤት፥
ከአላስኖር ባይ - ከጦርነት፥
ከድህነት እስከ ሰብአዊ መብት ማጣት፥
ከሰይጣናዊ ጠላት ሽሽት።
እየተቀየረ መጥቷልና ይዘቱ - መጠኑ - እጅግ ገዝፎ የስደታችን፥
አሳሳቢ ሆኗልና፥ አቅጣጫው የሂደታችን፥
እስቲ የጊዜውን ሁኔታ እንመልከተው አብረን፥
አብረንም እንጩህ እንዲሰማ ጸሎታችን።
እናንተም የቀድሞ ስደተኞች፥
ተሰዶ - ተሳዶ መኖርን የቀመሳችሁ፥
ምንም እንኩኣን ዛሬን ቢደላችሁ፥
አትለዩ ከዛሬዎቹ ስደተኞች፥
የዛሬው ስደት ሆኗልና የሞት ሽረት፥
ቁኣሚና ሟቹ መሳ ለመሳ የሆነበት።
ከየትም አገር ቢሆን ከየት፥
ከፍቶት ካገሩ የተሰደደን ሰው እንዘንለት፤
በአካልም ባይሆን በመንፈስ እንድረስለት።

ሁሉንም ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ

This Poem is about refugees:

 

According to the United Nations High Commissioner for Refugees,released on Thursday, in 2014 there were almost 60 million refugees and internally displaced people (IDPs) around the globe right now. 

 

Read and enjoy the poem.

  • Facebook App Icon
  • Twitter App Icon
  • Wix Google+ page

Copyright © 2018, M.H.Meskale, All rights reserved/ የኮፒ ራይት መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

bottom of page